ዜና መጽሄት ec/e... · 2020. 6. 9. · የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር...

8
በኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የመረጃና አቅም ግንባታ ዲይሬክቶሬት በየወሩ የሚዘጋጅ የዜና መጽሄት (ግንቦት 2012 ዓ.ም.) ዜና መጽሄት ዜና መጽሄት ዜና መጽሄት የኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እና ትሬዴ ማርክ ኢስት አፍሪካ በጋራ ሇመስራት ግንቦት 25 ቀን 2012 ዓ.ም. በምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዲራሽ የመግባቢያ ሰነዴ ተፈራረሙ፡፡ የምክር ቤቱ ዋና ፀሀፊ አቶ የሱፍ አዯምኑር እንዯገሇፁት ቀዯም ሲሌ ምክር ቤቱ እና ተሬዴ ማርክ ኢስት አፍሪካ በተሇይም ንግዴን ከማሳሇጥ ረገዴ የነበረውን የአገር ውስጥ ምርት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት (Origin of Certificate) አሰጣትን ከማንዋሌ አሰራር ወዯ ዱጂታሌ ሇመሇወጥ፣ የመረጃ ቋትን በማሳዯግ የአባሊትን መረጃ ብቁ ማዴረግ እና የምክር ቤቱን አጠቃሊይ የኢንፎረሜሽን ሲስተም ማሻሻሌ በተሰኙት የፕሮጀክት ሀሳቦች ሊይ አብረው ሇመስራት ሲወያዩ ቆይተው ሇዉሳኔ በመዴረስ ዛሬ ወዯ ሚዯረገው የመፈራረም ሰነስርዓት ተዯርሷሌ፡፡ ፕሮጀክቱ አራት መቶ የአሜሪካን ድሊር የሚሸፍን ሆኖ በሚቀጥለት 3 አመታት የሚፈፀም መሆኑን የጠቀሱት ዋና ፀሀፊው ዴርጅቱ ያዯረገው ዴጋፍ ምክር ቤቱን አሁን ካሇበት ወዯ ተሻሇ የአሰራር ሂዯት የሚወስዯው ነው ብሇዋሌ ፡፡ ስሇ ዴጋፉ በምክር ቤቱ ስም በማመስገን በቀጣይም በተመሳሳይ ስራዎች ሊይ ከዴርጅቱ ጋር በጋራ በርካታ ስራዎችን መስራት እንዯሚቻሌ አቶ የሱፍ ጨምረው ገሌፀዋሌ፡፡ የትራዴ ማርክ ኢስት አፍሪካ በኢትዮጵያ ዲይሬክተር አቶ ታዯሰ ተፈራ በበኩሊቸው እንዯተናገሩት ዴርጅታቸው በምስራቅ አፍሪካ ሊይ ሇመስራት ከ10 ዓመት በፊት ስራ የጀመረ መሆኑን በመጥቀስ የተቋቋመውም ንግዴን በመዯገፍ የንግዴ ስራዎች እንዱቀሊጠፉ በማዴረግ አገሮች ብሌጽግና እንዱያመጡ ሇመዯገፍ እንዯሆነ እና በኢትዮጵያም ሊይ ሇመስራት ከዛሬ ሁሇት አመት በፊት ከመንግስት ጋር ተፈራርሟሌ ፡፡ ዴርጅቱ ሊሇፉት 10 አመታት የሰራው ስራ በገሇሌተኛ አካሌ ተገምግሞ የንግዴ ወጪን(Trade Cost) በ10% በመቀነስ እና አገሮች የውጪ ንግዲቸውን እስከ 25% እንዱያሳዴጉ በማዴረግ የሰራ መሆኑ በመረጋገጡ ይህን ዉጤትም ወዯ ምክር ቤቱ ከትሬዴ ማርክ ኢስት አፍሪካ ጋር ሇመስራት ተስማማ የመግባቢያ ስምምነቱ የፊርማ ስነ- ስርዓት ኢትዮጵያ ሇማምጣት እየተሰራ ነው፡፡ ዴርጅቱ ንግዴን በማሳሇጥ፣ በትራንስፖርት፣ በኢንፍራስትራክቸር፣ በልጂስቲክ፣ በቀጠና አገሮች ትስስር፣ በንግዴ ተወዲዲሪነት እና በነጋዳ ሴቶች ዴጋፍ እና በመሳሰለት ዘርፎች ሊይ እንዯሚሰራም ዲይሬክተሩ ተናግረዋሌ፡፡ በዕሇቱ ከምክር ቤቱ እና ከዴርጅቱ የተውጣጡ የበሊይ ሃሊፊዎች የተገኙ ሲሆን ሁሇቱ ተቋማት በቀጣይ በጋራ ሇመሥራት የሚያስችሊቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋሌ፡፡

Upload: others

Post on 23-Mar-2021

0 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

Page 1: ዜና መጽሄት EC/E... · 2020. 6. 9. · የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር በገበያው ሊይ የሚፈጠሩ የዋጋ ጭማሪዎችን በቀጣይነትም

በኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የመረጃና አቅም ግንባታ ዲይሬክቶሬት በየወሩ የሚዘጋጅ የዜና መጽሄት (ግንቦት 2012 ዓ.ም.)

ዜና መጽሄትዜና መጽሄትዜና መጽሄት

የኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፍ

ማኅበራት ምክር ቤት እና ትሬዴ

ማርክ ኢስት አፍሪካ በጋራ

ሇመስራት ግንቦት 25 ቀን 2012

ዓ.ም. በምክር ቤቱ መሰብሰቢያ

አዲራሽ የመግባቢያ ሰነዴ

ተፈራረሙ፡፡

የምክር ቤቱ ዋና ፀሀፊ አቶ የሱፍ

አዯምኑር እንዯገሇፁት ቀዯም ሲሌ

ምክር ቤቱ እና ተሬዴ ማርክ

ኢስት አፍሪካ በተሇይም ንግዴን

ከማሳሇጥ ረገዴ የነበረውን የአገር

ውስጥ ምርት ማረጋገጫ የምስክር

ወረቀት (Origin of Certificate)

አሰጣትን ከማንዋሌ አሰራር ወዯ

ዱጂታሌ ሇመሇወጥ፣ የመረጃ

ቋትን በማሳዯግ የአባሊትን መረጃ

ብቁ ማዴረግ እና የምክር ቤቱን

አጠቃሊይ የኢንፎረሜሽን

ሲስተም ማሻሻሌ በተሰኙት

የፕሮጀክት ሀሳቦች ሊይ አብረው

ሇመስራት ሲወያዩ ቆይተው

ሇዉሳኔ በመዴረስ ዛሬ ወዯ

ሚዯረገው የመፈራረም ሰነስርዓት

ተዯርሷሌ፡፡

ፕሮጀክቱ አራት መቶ ሺ

የአሜሪካን ድሊር የሚሸፍን ሆኖ

በሚቀጥለት 3 አመታት

የሚፈፀም መሆኑን የጠቀሱት ዋና

ፀሀፊው ዴርጅቱ ያዯረገው ዴጋፍ

ምክር ቤቱን አሁን ካሇበት ወዯ

ተሻሇ የአሰራር ሂዯት የሚወስዯው

ነው ብሇዋሌ ፡፡ ስሇ ዴጋፉ

በምክር ቤቱ ስም በማመስገን

በቀጣይም በተመሳሳይ ስራዎች

ሊይ ከዴርጅቱ ጋር በጋራ በርካታ

ስራዎችን መስራት እንዯሚቻሌ

አቶ የሱፍ ጨምረው ገሌፀዋሌ፡፡

የትራዴ ማርክ ኢስት አፍሪካ

በኢትዮጵያ ዲይሬክተር አቶ ታዯሰ

ተፈራ በበኩሊቸው እንዯተናገሩት

ዴርጅታቸው በምስራቅ አፍሪካ ሊይ

ሇመስራት ከ10 ዓመት በፊት ስራ

የጀመረ መሆኑን በመጥቀስ

የተቋቋመውም ንግዴን በመዯገፍ

የንግዴ ስራዎች እንዱቀሊጠፉ

በማዴረግ አገሮች ብሌጽግና

እንዱያመጡ ሇመዯገፍ እንዯሆነ እና

በኢትዮጵያም ሊይ ሇመስራት ከዛሬ

ሁሇት አመት በፊት ከመንግስት ጋር

ተፈራርሟሌ ፡፡ ዴርጅቱ ሊሇፉት 10

አመታት የሰራው ስራ በገሇሌተኛ አካሌ

ተገምግሞ የንግዴ ወጪን(Trade

Cost) በ10% በመቀነስ እና አገሮች

የውጪ ንግዲቸውን እስከ 25%

እንዱያሳዴጉ በማዴረግ የሰራ መሆኑ

በመረጋገጡ ይህን ዉጤትም ወዯ

ምክር ቤቱ ከትሬዴ ማርክ ኢስት አፍሪካ ጋር ሇመስራት ተስማማ

የመግባቢያ ስምምነቱ የፊርማ ስነ- ስርዓት

ኢትዮጵያ ሇማምጣት እየተሰራ

ነው፡፡ ዴርጅቱ ንግዴን በማሳሇጥ፣

በትራንስፖርት፣

በኢንፍራስትራክቸር፣ በልጂስቲክ፣

በቀጠና አገሮች ትስስር፣ በንግዴ

ተወዲዲሪነት እና በነጋዳ ሴቶች

ዴጋፍ እና በመሳሰለት ዘርፎች ሊይ

እንዯሚሰራም ዲይሬክተሩ

ተናግረዋሌ፡፡

በዕሇቱ ከምክር ቤቱ እና ከዴርጅቱ

የተውጣጡ የበሊይ ሃሊፊዎች የተገኙ

ሲሆን ሁሇቱ ተቋማት በቀጣይ

በጋራ ሇመሥራት የሚያስችሊቸውን

የመግባቢያ ስምምነት

ተፈራርመዋሌ፡፡

Page 2: ዜና መጽሄት EC/E... · 2020. 6. 9. · የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር በገበያው ሊይ የሚፈጠሩ የዋጋ ጭማሪዎችን በቀጣይነትም

አዱስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ

ቢ ሲ)በመሊው ሀገሪቱ የኮቪዴ 19

ወረርሽን ምክንያት አዴርገው የዋጋ

ጭማሪ ያዯረጉ እና በገበያው እጥረት

እንዱፈጠር የሰሩ ከ64 ሺህ በሊይ ህገ

ወጥ ነጋዳዎች እርምጃ

እንዯተወሰዯባቸው የንግዴና ኢንደስትሪ

ሚኒስትሩ አቶ መሊኩ አሇበሌ

አስታወቁ።

ከፋና ብሮዴካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር

ቆይታ የነበራቸው ሚኒስትሩ ÷ሆን

ብሇው ገበያው እንዲይረጋጋ እና

እጥረት ሇመፍጠር ሲሰሩ የነበሩ

የሸማች ማህበራት አመራሮችን

ጨምሮ ህገ ወጥ ነጋዳዎች ህጋዊ

እርምጃ ተወስድባቸዋሌ ብሇዋሌ።

በተሇይ የመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች

ዋጋ በመጨመር የተሳተፉ ከ2 ሺህ

100 በሊይ ነጋዳዎች ጉዲያቸው በህግ

የተያዘ ሲሆን 460 የሚሆኑት ዯግሞ

ፍርዴ ተሰቶባቸውሌ ነው ያለት ።

የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስትሩ አቶ

መሊኩ አሇበሌ በአጠቃሊይም

በመሊው ሀገሪቱ ከ64 ሺህ 900

በሊይ ህገ ወጥ ነጋዳዎች የተሇያዩ

እርምጃ ተወስድባቸዋሌ ሲለ

ገሌፀዋሌ ።

ሰሞኑን በዘይት ሊይ የተስተዋሇው

ጭማሪ አቅራቢ ሀገራት በሆኑት

ኢንድኖዚያ እና ሲንጋፖር በገጠመ

የኮቪዴ ተጽእኖ ነው መሆኑን ያነሱት

ሚኒስትሩ፤ በቀጣይ ቀናት

ወዯነበረበት ዋጋም ይመሇሳሌ ነው

ያለት ።

የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር

በገበያው ሊይ የሚፈጠሩ የዋጋ

ጭማሪዎችን በቀጣይነትም

ሇመቆጣጠር የሸማቾችን የክምችት

ሁኔታ በየእሇቱ ይከታተሊሌ ብሇዋሌ።

ገጽ-2

በመሊው ሀገሪቱ የዋጋ ጭማሪ ያዯረጉ እና በገበያው እጥረት እንዱፈጠር የሰሩ

ከ64 ሺህ በሊይ ህገ ወጥ ነጋዳዎች እርምጃ ተወሰዯባቸው

አዱስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ

ቢ ሲ)በእስራኤሌ ቴላአቪቭ የሚገኘው

የኢፌዱሪ ኤምባሲ የኢትዮጵያ ቡና

ዏውዯ ርዕይ አካሄዯ።

በእስራኤሌ የኢትዮጵያ ባሇሙለ

ሥሌጣን አምባሳዯር እና ሌዩ

መሌዕክተኛ አምባሳዯር ረታ ዓሇሙ

የመርሀ ግብሩ ዋና ዓሊማ የኢትዮጵያን

ቡና ማስተዋወቅ መሆኑን

አስታውቀዋሌ።

መርሃ ግብሩ የኢትዮጵያን ባህሌ ምግብ፣

በማስተዋወቅ ሊይ ሇሚገኙት

የኢትዮጵያ ባህሌ ምግብ ቤቶች እውቅና

መስጠት እና ማበረታታት መሆኑን

ገሌጸዋሌ።

የኢትዮጵያን ምግብ ዱፕልማሲ እና

ቡና ኤግዚቢሽን መርሀ ግብሩ ከዚህ

በፊት በቴሌ አቪቭ መካሄደ የሚታወስ

ነው።

ዓሊማውም ሇኢትዮጵያ የቡና ምርት

በእስራኤሌ ገበያ ማጠናከር፣

የኢትዮጵያን ምግብ በማስተዋወቅ

ገጽታ መገንባት እንዱሁም የቱሪስት

ፍሰትን መጨመር መሆኑን አምባሳዯር

ረታ ዓሇሙ ገሌጸዋሌ።

በዚህ ወቅት የኢትዮጵያን ቡና

አይነቶች እና የኢትዮጵያ የቡና አፈሊሌ

https://www.fanabc.com/ቢዝነስ/ Jun 3, 2020 ሊይ የተወሰዯ

ሥርዓት በሚመሇከት በዱፕልማቶች

ገሇፃ ማቅረባቸውን ከኤምባሲው

ያገኘነው መረጃ ያመሇክታሌ።

በመርሀ ግብሩ ሊይ የእስራኤሌ

የውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር ተወካዮች፣

የቱሪዝም ሚኒስቴር ተወካዮች፣

የኢየሩሳላም ከተማ ከንቲባ

ተወካይ፣ የዱፕልማሲው

ማህበረሰብ አባሊት፣ የኢትዮጵያ

ባህሊዊ ምግብ ቤቶች፣ የኢትዮጵያን

ቡና አስመጪዎች፣ የኢትዮጵያ

ወዲጆች ማህበር

አባሊት፣ጋዜጠኞች፣ተጋባዥ

እንግድች፣ በእስራኤሌ የሚገኙ

የሚዱያ አባሊት ተገኝተዋሌ።

የኢትዮጵያ ቡና ዏውዯ ርዕይ በቴላአቪቭ ተካሄዯ

https://www.fanabc.com/ቢዝነስ/ Jun 3, 2020 ሊይ የተወሰዯ

Page 3: ዜና መጽሄት EC/E... · 2020. 6. 9. · የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር በገበያው ሊይ የሚፈጠሩ የዋጋ ጭማሪዎችን በቀጣይነትም

የኮሮና ወረርሽኝ ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ

በተሇያየ መንገዴ እየተገሇጸና እየተተነተነ

ይገኛሌ፡፡ በከፍተኛ ዯረጃ መዛመት

የጀመረው ይህ ወረርሽኝ፣ ሁለንም የንግዴ

መስኮች እየነካካ ነው፡፡ በአንፃሩ ሇአንዲንዴ

ቢዝነሶችና አገሌግልቶች የዝማኔ በር

እንዱከፈት ሰበብ እየሆነ ነው። በፋይናንሱ

ዘርፍ በተሇይ ባንኮች ሊይ የቱንም ያህሌ

ጫና ቢያሳርፍም፣ በላሊ አቅጣጫ ግን

ዘመናዊ የባንክ አገሌግልቶች ሊይ በትኩረት

እንዱሠሩና ተጠቃሚዎችም ወዯ ዘመናዊው

አገሌግልት እንዱመጡ እያገዘ ነው፡፡ ይህ

ብቻም አይዯሇም። ከባንኮች ውጭ

የሚዯረግ ገንዘብ እንዱገዯብ መዯንገጉ

ይታወቃሌ። ከዚሁ ጎን፣ በጥሬ ገንዘብ

ከባንክ ወዯ ባንክ ማዘዋወርን ሇማስቀረት

አዱስ አሠራር እንዱተገበር መዯረጉ

ሇባንኮች መሌካም አጋጣሚ ሆኖሊቸዋሌ።

በመመርያውና ተያያዥ ጉዲዮች ሊይ

ያነጋገርናቸው የማክሮ ኢኮኖሚ ባሇሙያ

ትኩረት ይዯረግባቸው በማሇት ያነሷቸው

ነጥቦች አለ። ባንኮች ሲቸገሩበት የነበረውን

አሠራር በማስቀረት፣ ከባንክ ወዯ ባንክ

ገንዘብ እንዱተሊሇፍ መፈቀደ ሇፋይናንስ

ዘርፉ ትሌቅ ሇውጥ ተዯርጓሌ፡፡ ከዚህ

ቀዯም በነበረው አሠራር፣ ከአንዴ ባንክ ወዯ

ላሊ ባንክ ገንዘብ ሇማስተሊሇፍ በግዴ በጥሬ

ገንዘብ ወጪ አዴርጎ፣ ቆጥሮና አስተካክል

በጠባቂዎች አጀብ ወዯ ላሊኛው ባንክ

ማጓጓዝን ይጠይቅ ነበር። ይህ አሠራር ጊዜ

ከመፍጀቱም በሊይ ሇከፍተኛ ሥጋት

የተጋሇጠ ነበር፡፡ ባሇሙያው በተቀየረው

አሠራር መሠረት ጥሬ ገንዘብ በማጓጓዝ

ሒዯት የነበረውን ሥጋት የሚያስቀር

ከመሆኑም በሊይ ወጪ ቆጣቢ ነው

ብሇውታሌ።

የኢኮኖሚስቱን ሏሳብ የሚጋሩት የዲሸን

ባንክ ፕሬዚዲንት አቶ አስፋው

ዓሇሙ፣ዘመናዊ አገሌግልትን

ከማስፋፋት ባሻገር ባንኮች ቀሌጣፋ

አገሌግልት እንዱሰጡና ፈጠራ

የታከሇበት አሠራር ውስጥ እንዱገቡ

ያግዛቸዋሌ። ‹‹የመመርያው

መውጣት ባንኮችን የአዱስ አሠራር

ፈጣሪዎች ያዯርጋቸዋሌ፡፡ ዯንበኛዬ

በጥሬ ገንዘብ ማውጣት ስሇማይችሌ፣

ምን ዓይነት ተስማሚ አገሌግልት

ሊምጣሇት ወዯ ማሇቱ ይገባለ፤››

በማሇት፣ ዯንበኞችን ሊሇማጣትና

ገንዘብ በዘመናዊ መንገዴ እንዱገባ

ሇማስቻሌ ፈጠራዎች ሊይ

እንዱያተኩሩ ያስችሊቸዋሌ የሚሌ

እምነት እንዲሊቸው አቶ አስፋው

ይገሌጻለ፡፡

በዚህ ብቻ አይወሰንም። ዘመናዊ

የባንክ አገሌግልት እየሰፋና ላልች

የክፍያ አገሌግልቶችም በዚሁ

ሥርዓት እንዱገዙ ሇማዴረግ ከፍተኛ

ጠቀሜታ እንዲሇው የገሇጹት የማክሮ

ኢኮኖሚ ባሇሙያው ሲሆኑ፣ ጥሬ

ገንዘብ ከባንክ ወዯ ባንክ የማዘዋወሩ

አሠራር እስካሇፈው ሳምንት ዴረስ

ሲሠራበት ቆይቶ አሁን ሊይ ግን

ማንኛውም ባንክ ከየትኛውም ባንክ

ገንዘብ ሇማዘዋወር ጥሬ ገንዘብ

ማጓጓዝ አይጠበቅበትም፡፡ ስሇዚህ

ባንኮች ሊይ የነበረውን ጫና

ከመቀነሱም በሊይ ዘመናዊ

አገሌግልቶችን ሇማስፋት ያግዛሌ

ብሇዋሌ፡፡

በጥቅለ ሲታይ መመርያው ሇግብይት

ጥሬ ገንዘብ የሚጠቀመው ተገሌጋይ

እንዱቀንስ በማዴረግ፣ ከጥሬ ገንዘብ

ባሻገር ያለ የክፍያ ዘዳዎችን የማምጣት

ዓሊማ እንዲሇው አቶ አስፋው ጠቅሰው፣

ከዯኅንነት አኳያ ያለ ችግሮችን

ሇማስቀረት፣ ሥውር ወንጀልችን

ሇመከሊከሌ ጭምር ያግዛሌ ብሇዋሌ።

ከባንኮች ተጠቃሚነት አንፃር ማየት

ካስፈሇገም ምሳላዎችን መጥቀስ

እንዯሚቻሌ ከአቶ አስፋው ማብራሪያ

መረዲት ይቻሊሌ።

የባንኮች እንቅስቃሴ ከጥሬ ገንዘብ ጋር

የተያያዘ በመሆኑ፣ ሇዚያ ከፍተኛ

መዋዕሇ ንዋይ ሲያፈሱ መቆየታቸውንና

የኦፕሬሽን ወጪያቸውም ከፍተኛ

እንዯሆነ፣ የገንዘብ መቁጠሪያ ማሽኖች

ያውም በውጭ ምንዛሪ እየተገዙ

እንዯሚመጡ አቶ አስፋው ጠቅሰው፣

ላልች ወጪዎች ሲታከለበት የጥሬ

ገንዘብ እንቅስቃሴ ሇባንኮች ወጪ

መባባስ ምክንያት እንዯሆነ

አብራርተዋሌ፡፡ ችግሩ ምን ያህሌ

እንዯነበር ሇመግሇጽም በምሳላ የጠቀሱት

የብር ኖቶች በቀሊለ እያረጁ ተጨማሪ ወጪ

ማስከተሊቸውን ነው፡፡ በንክኪ ብዛት የብር

ኖቶች ጥቂት ካገሇገለ በኋሊ ስሇሚበሊሹ

ዲግመኛ ሇማሳተም ብቻም ሳይሆን፣ ሇሰው

ጤናም ጠንቅ እስከመሆን ይዯርሳለ

ብሇዋሌ፡፡

ላሊው ቀርቶ አሮጌ የብር ኖቶችን ወዯ

ኤቲኤም ማሽኖች ሇማስገባት አስቸጋሪ

እንዯሆኑና ማሽኖቹ አገሌግልት መስጠት

ሲቸግራቸው ከሚታዩባቸው ችግሮች አንደ

አዲዱስ የብር ኖቶች እንዯ ሌብ ባሇማግኘት

አሮጌ ብሮች እየተከተተባቸው በሚፈጠር

ብሌሽት ጭምር ነው፡፡ ‹‹ማሽኑ እንዲይቆም

ባንኮች ሻሌ ያሇውን የብር ኖት እየመረጡ

ይስገቡበታሌ፤›› ያለት አቶ አስፋው፣ የጥሬ

ገንዘብ ዝውውር ሲቀንስ የብር ኖቶች

እርጅናም እየቀነሰ ረዥም ጊዜ እንዱያገሇግለ

ከማገዝ አሌፎ፣ ሇብር ኖቶች ኅትመት

የሚወጣው የውጭ ምንዛሪም እንዱቀንስ

ያስችሊሌ ብሇዋሌ፡፡ የመመርያው መውጣት

ላሊም ጥሩ ጎን እንዲሇው የሚናገሩት አቶ

አስፋው፣ ከውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት

ጋር ያያይዙታሌ፡፡

ከኢትዮጵያ ባንኮች ጋር የሚሠሩ የውጭ

ባንኮችና ላልች ዓሇም አቀፍ የፋይናንስ

ተቋማት የኢትዮጵያ የገንዘብ ዝውውር

ሥርዓት ሇችግር ተጋሊጭ መሆኑን

የሚጠቅሱትም በጥሬ ገንዘብ ሊይ

የተመሠረተውን የንግዴና የግብይት ሥርዓት

በማመሊከት ነው፡፡ እስካሁን በነበረው

ሒዯት ሇስርቆት የተመቻቸ እንዯሆነ

በመተቸት፣ አሁን ሥራ ሊይ እንዯዋሇው

ዓይነት መመርያ

(ወዯ ገጽ 5 ዞሯሌ)

ገጽ-3

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ 2 ቢሉየን ብር ሇጥቃቅንና አነስተኛ የገንዘብ ተቋማት

እንዱዯርስ ማዴረጉን ገሇጸ

https://www.ethiopianreporter.com/bizines , 31 May 2020 ሊይ የተወሰዯ

Page 4: ዜና መጽሄት EC/E... · 2020. 6. 9. · የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር በገበያው ሊይ የሚፈጠሩ የዋጋ ጭማሪዎችን በቀጣይነትም

በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ ሇተሇያዩ

የንግዴ ዘርፎች የብዴር ወሇዴ ቅናሽ

ሲያዯረግ የቆየው ንብ ኢንተርናሽናሌ

ባንክ፣ ተጨማሪ የወሇዴ ቅናሽ አዯረገ፡፡

የወሇዴ ቅናሹ በሦስት ወራት ውስጥ

ከ113 ሚሉዮን ብር ገቢ

እንዯሚያሳጣው ይጠበቃሌ፡፡

ከባንኩ በተገኘው መረጃ መሠረት፣

እስካሁን ሇተመረጡ የቢዝነስ መስኮች

ከ0.5 በመቶ እስከ 4.5 በመቶ

የማበዯሪያ ወሇዴ ቅናሽ አዴርጓሌ፡፡

እንዯ አዱስ ባዯረገው ማሻሻያ ግን

ሇሁለም የንግዴ ዘርፎች የ0.5 በመቶ

የወሇዴ ቅናሽ እንዱዯረግ ወስኗሌ፡፡

የባንኩ ፕሬዚዲንት አቶ ገነነ ሩጋ

ሇሪፖርተር እንዯገሇጹት፣ ባንኩ በኮሮና

ወረርሽኝ ምክንያት በተፈጠረው ጫና

ምክንያት፣ ሇዯንበኞቹ የብዴር ወሇዴ

በመቀነስ አጋርነቱን እያሳየ ቆይቷሌ፡፡

ከእስካሁኑ ማሻሻያ በተጨማሪ እንዯ

አዱስ በተዯረገው ቅናሽ መሠረት

ሁለም የቢዝነስ ዘርፎች ሇሦስት ወራት

የሚቆይ የ0.5 በመቶ የብዴር ወሇዴ

ቅናሽ ተዯርጎሊቸዋሌ ብሇዋሌ፡፡

ንብ ኢንተርናሌናሌ ባንክ በዓሇም

እንዱሁም በአገር አቀፍ ዯረጃ

የተንሰራፋው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ

በኢኮኖሚ ሊይ ያዯረሰውን ጉዲት

በመመሌከት በተሇያዩ የኢንቨስትመንት

መስኮች የተሰማሩ ዯንበኞቹን ሇመዯገፍ

ተጨማሪ የብዴር ወሇዴ ቅናሽ

ማዴረጉን ያመሇከቱት ፕሬዚዲንቱ፣

በወጪ ንግዴ መስክ ከተሰጡ ብዴሮች

በቀር በሁለም የንግዴ መስኮች ሊይ

ቅናሽ እንዯተዯረገ አስታውቀዋሌ፡፡

የብዴር ቅናሹ የንግዴ፣ የሕንፃና

ኮንስትራክሽን፣ አምራች

ኢንደስትሪዎች፣ አስመጪዎች፣

በፕሮጀክት ዯረጃ የሚገኙ ሆቴልች፣

በትራንስፖርት፣ በማዕዴን ኢነርጂና

ውኃ ሥራዎች፣ በግብር እንዱሁም

በላልች የግሌ ዘርፍ ሇተሰማሩ የባንኩ

ተበዲሪዎች እስከ ሦስት ወራት

የሚቆይ የ0.5 በመቶ የወሇዴ ቅናሽ

እንዱዯረግ የባንኩ ቦርዴና ከፍተኛ

ሥራ አስፈጻሚ እንዯወሰነ ታውቋሌ፡፡

ባንኩ ባዯረገው የወሇዴ ቅናሽ ከ113

ሚሉዮን ብር በሊይ ገቢ እንዯሚያጣ

ፕሬዚዲንቱ ጠቅሰዋሌ፡፡

ከወሇዴ ቅናሽ በተጨማሪ ሇተሇያዩ

አገሌግልቶች የሚያስከፍሊቸው

የኮሚሽንና መሰሌ ክፍያዎች ሊይም

ሇውጥ አዴርጓሌ፡፡ ቀዯም ሲሌ ሇባንክ

መተማመኛ ሰነዴ (ላተር ኦፍ

ክሬዱት) ማራዘሚያ የሚያስከፍሇውን

ኮሚሽን ሙለ በሙለ ያነሳ ሲሆን፣

በቀጥታ ገንዘብ ክፍያ አማካይነት ዕቃ

ሇሚያስገቡ ዯንበኞች ይከፈሌ

የነበረውን የአገሌግልት ክፍያ

ማራዘሚያም በ50 በመቶ ቀንሷሌ፡፡

የኤቲኤም አገሌግልት ክፍያን ነፃ

ማዯረጉ ተጠቅሷሌ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ከመከሰቱ በፊት እስከ

4.5 በመቶ የወሇዴ ቅናሽ አዴርጎ

የነበረው ባንኩ፣ ከግንቦት 24 ቀን

2012 ዓ.ም. ጀምሮ ሇሦስት ወራት

የሚቆይ ቅናሽ ሇሆቴሌና ቱሪዝም

ዘርፍ የሦስት በመቶ ቅናሽ አዴርጓሌ፡፡

የአትክሌት፣ የአበባና ፍራፍሬ እርሻ

ኢንቨስትመንቶችን በተመሇከተም

ባንኩ ከዘርፎቹ ማግኘት የሚገባውን

ትርፍ በመተው የወሇዴ ተመኑ ሊይ

ቅናሽ በማዴረግ በመዯበኛ የተቀማጭ

ገንዘብ ሊይ በሚታሰብ የሰባት በመቶ

ወሇዴ ብቻ እንዱከፍለ ማዴረጉ

ይታወሳሌ፡፡

ንብ ባንክ ማኅበራዊ ኃሊፊነቱን

ከመወጣት አንፃርም ወረርሽኙ በአገር

አቀፍ ዯረጃ ሇመከሊከሌ ሇሚረገው

ጥረት አምስት ሚሉዮን ብር ሇብሔራዊ

አስተባባሪ ኮሚቴ መሇገሱንና ቫይረሱን

በሚገባ ሇመከሊከሌ ይረዲ ዘንዴ

የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ሇመጨመር

በአዱስ አበባ በአሥሩም ክፍሇ ከተሞች

የጥንቃቄ መሌዕክቶች እንዱተሊሇፍ

ማዴረጉንም የባንኩ መረጃ

ያመሇክታሌ፡፡

ይህ በእንዱህ እንዲሇ አቢሲኒያ ባንክም

የኮሮና ወረርሽኝ ከተከሰተ ወዱህ

በተሇያየ መሌኩ ዴጋፍ ሲያዯርግ

መቆየቱን ገሌጿሌ፡፡ ባንኩ ባወጣው

መግሇጫ፣ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን

ሇመከሊከሌ የሚረደ ስምንት ሚሉዮን

ብር የሚጠጋ ግምት ያሊቸው የእጅ

ጓንቶች፣ የእጅ የንፅህና መጠበቂያ

ሳኒታይዘር፣ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ

ጭንብሌና ሳሙና በተሇይም በቫይረሱ

ተጋሊጭ ከሆኑና በተሇያዩ ምክንያቶች

ከመዯበኛ ሥራቸው ውጭ ሆነው

በጡረታ ሊይ ሇሚገኙ አረጋውያን

ገጽ-4

ማበርከቱን ገሌጿሌ፡፡

የኮሮና ወረርሽኝ ከተከሰተ ጊዜ ወዱህ

ሇየት ባሇ መሌኩ ዴጋፍ እያዯረገ

መሆኑን የሚገሌጸው የባንኩ መረጃ፣

ይህንን የዓይነት ዴጋፍ በሁለም

አካባቢዎች በሚገኙ 480

ቅርንጫፎች አማካይነት ሇእነዚህ

በጡረታ ሊይ ሇሚገኙ የኅብረተሰብ

ክፍልች እንዱዯርስ ማዴረጉን

ገሌጿሌ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በ1.3

ሚሉዮን ብር በተመሳሳይ የተሇያዩ

የጥንቃቄ መሣሪያዎችንና ሇምግብነት

የሚውለ እንዯ ጤፍና የመሳሰለትን

በመግዛት ሇላልች የማኅበረሰብ

ክፍልች በሁለም አካባቢዎች

የዓይነት ዴጋፍ አዴርያሇሁ ብሎሌ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሥርጭትን

ሇመቀነስ በሚዯረገው ርብርብ

የአቢሲኒያ ባንክ ሠራተኞችም

ከወርኃዊ ዯመወዛቸው በማሰባሰብ

በ1.7 ሚሉዮን ብር የተሇያዩ የንፅህና

መጠበቂያ ቁሳቁሶችንና የምግብ

እህልችን በመግዛት በቀጥታ የቫይረሱ

(ወዯ ገጽ 8 ዞሯሌ)

ንብ ባንክ ተጨማሪ የወሇዴ ቅናሽ በማዴረግ ሇንግዴ መስኮች ዴጋፉን

አሳይቷሌ

https://www.ethiopianreporter.com/bizines , Jun 3, 2020 ሊይ የተወሰዯ

Page 5: ዜና መጽሄት EC/E... · 2020. 6. 9. · የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር በገበያው ሊይ የሚፈጠሩ የዋጋ ጭማሪዎችን በቀጣይነትም

ገጽ-5

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ . . . (ከገፅ 3 የዞረ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ . . . (ከገፅ 3 የዞረ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ . . . (ከገፅ 3 የዞረ)

ቀዯም ብል አሇመኖሩ፣ የገንዘብ

ዝውውሩ ሇውጭ ኢንቨስተሮች

የማይመች ሆኖ ቆይቷሌ ተብሎሌ፡፡

የመመርያው መውጣት የውጭ

ኢንቨስትመንት እንዱጨምር ሉያግዝ

ይችሊሌ በማሇት አቶ አስፋው

አስረዴተዋሌ፡፡

ከሁለም በሊይ ግን የፋይናንስ

አካታችነት ስትራቴጂን በአገር አቀፍ

ዯረጃ ሇመተግበርም የብሔራዊ ባንክ

መመርያ አጋዥ እንዯሆነ አስታውሰው፣

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ከጠቅሊሊ

ሕዝቧ 38 በመቶ ብቻ የባንክ ተጠቃሚ

እንዯሆነና 62 በመቶ ገና ከባንክ

እንዲሌተዋወቀ በማውሳት ይህንን

ሇመሇወጥ የጥሬ ገንዘብ ዝውውር

መቀነስ እንዲሇበት አመሊክተዋሌ፡፡ በዚህ

መመርያ መሠረት ከፋይም ሆነ ተከፋይ

የግዴ ወዯ ባንክ መምጣት

ስሇማይጠበቅባቸው የባንክ

ተጠቃሚዎችን ቁጥር ሉያሳዴገው

ይችሊሌ ብሇዋሌ፡፡

ከባንክ ውጭ ያሇው ገንዘብም ወዯ ባንክ

መጥቶ በመዯኛው ኢኮኖሚ ውስጥ

ካሌተንቀሳቀሰ አለታዊ ተፅዕኖ

እንዲሇውና የገንዘብ እጥረት ሉያመጣ

ስሇሚችሌ የመመርያው መውጣት

ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን ያጎሊዋሌ

ተብሎሌ።

ሁለንም ባንኮች በአባሌነት የያዘው

የ‹‹ኢትስዊች›› መሠረተ ሌማት፣ ከአንደ

ባንክ ወዯ ላሊው ገንዘብ በማቀናነስ

የጥሬ ገንዘብ ዝውውርን የሚያስቀር

አሠራር እንዱተገበር ያዯርጋሌ፡፡ ይህ

አሠራር እንዱዘረጋ ሇረዥም ጊዜ

ሲወተወት እንዯቆየ የኢኮኖሚ

ባሇሙያው አስታውሰው፣ የባንክ

ዯንበኞችም በዚህ እንዱጠቀሙና የጥሬ

ገንዘብ ዝውውርን በኦሊይንና በላልች

ቴክኖልጂዎች መሇወጥ

ይጠበቅባቸዋሌ ብሇዋሌ።

የጥሬ ገንዘብ ዝውውርን

የሚገዴበው አሠራር፣ ሥጋትን

ከመቀነስ፣ ወጪን ከመቆጠብና

ዘመናዊ አሠራርን ከማጎሌበት

በሊይ፣ ከባንክ ወዯ ባንክ ገንዘብ

ሇማዘዋወር እንዱሁም ክፍያዎችን

ሇመፈጸም የጥሬ ገንዘብ

እንቅስቃሴን በመቀነስ ገንዘቡ

ከባንክ ሳይወጣ እንዱቆይ

የሚያስችሌ በመሆኑ ጠቀሜታ የጎሊ

እንዯሚሆን ይጠበቃሌ።

አሠራሩ ከኩባንያዎች በተጨማሪ፣

የግሌ ገንዘብ ሇማንቀሳቀስና ሌዩ ሌዩ

ክፍያዎችን ያሇ ጥሬ ገንዘብ

ሇመፈጸም የሚያግዝ ነው፡፡ ይህ

ሲሆን፣ ወዯ ባንክ የሚመጣውን

የገንዘብ መጠን ሉቀንሰው ይችሊሌ

የሚለ አስተያየቶች ቢዯመጡም፣

ያነጋገርናቸው የኢኮኖሚ ባሇሙያም

ሆኑ አቶ አስፋው በዚህ

አይስማሙም፡፡ እንዯውም ወዯ

ባንክ የሚሄደ ሰዎችን ያበራክታሌ

ይሊለ።

ይህ ይባሌ እንጂ በጥሬው የተከማቸ

ገንዘብ ያሊቸው ሰዎች ከሰሞኑ

ቤታቸው ውስጥ ገንዘብ

ሇማስቀመጥ የካዝና ሸመታ ሊይ

ተጠምዯዋሌ እየተባሇ ነው፡፡

‹‹በአሁኑ ወቅት ከባንክ ውጭ አሇ

ተብል የሚነገረው ከ113 ቢሉዮን

ብር በሊይ ገንዘብ የትም ሉቀመጥ

አይችሌም፡፡ ሰዎች አንዴ ነገር

መረዲት አሇባቸው፡፡ በመመርያው

መሠረት ገንዘብ ይንቀሳቀስ

የተባሇው ሥርዓት ባሇው መንገዴ

ከባንክ ባንክ ክፍያ ይፈጸም ነው፤››

በማሇት መመርያው ሕጋዊ የገንዘብ

እንቅስቃሴ እንዯማይገዴብ አቶ አስፋው

አመሌክተዋሌ፡፡

ካዝና ግዥ ሊይ የተጠመዯ ሰው አዯጋ

ሊይ ይወዴቃሌ በማሇት አቶ አስፋው

አስጠንቅቀዋሌ፡፡ ምክንያታቸው ዯግሞ

ሕጉ የጥሬ ገንዘብ ዝውውርን በመገዯብ

ብቻ ሳይወሰን፣ ባንኮች ሇብሔራዊ ባንክ

የሚያቀርቡት ላሊው ጥያቄ፣ ከባንክ

ውጭ ምን ያህሌ ገንዘብ መያዝና

በሰዎች እጅ መገኘት እንዲሇበት

የሚዯነግግ ሕግ እንዱወጣ እያሳሰቡ

በመሆናቸው ነው፡፡ ‹‹ይህ ሕግ ወጥቶ

ሲተገበር በዴንገተኛ ፍተሻ ወቅት

ከተቀመጠው ገዯብ በሊይ በቤቱ

ገንዘብ የተገኘበት ሰው ይወረስበታሌ

ማሇት ነው፤›› ብሇዋሌ፡፡ በዚህ መሠረት

ወዯፊት ከባንክ ውጭ ያሇውን ገንዘብ

ወዯ ኢኮኖሚው ሇማስገባት የሚያግዝ

ዕርምጃ ሉወሰዴ እንዯሚችሌ

የጠቆሙት አቶ አስፋው፣ ከዚህ በኋሊ

እንዯሚወጣ የሚጠበቀው ሕግ በቤት

የሚቀመጠውን የገንዘብ መጠን በይፋ

ይዯነግጋሌ ብሇዋሌ፡፡

‹‹መንግሥት የመገበያያ ገንዘብን ዴንገት

ሉሇውጠው ስሇሚችሌ፣ አንዴ ሰው

በእጁ መያዝ የሚጠበቅበት ገንዘብ 100

ሺሕ ብር ቢሆንና የገንዘብ ሇውጡ

ሲዯረግ ግን 200 ሺሕ ብር ቢገኝበት

ገንዘቡን ሉወረስ ይችሊሌ ወይም

በተሇወጠው ገንዘብ ሉቀየርሇት

የሚችሇው 100 ሺሕ ብር ብቻ ይሆናሌ

ማሇት ነው፤›› ብሇዋሌ፡፡ በመሆኑም

ሰዎች ቤታቸው ያስቀመጡትን ገንዘብ

ወዯ ባንክ ማስገባት እንዯሚጠቅማቸው

ማሰብ ይኖርባቸዋሌ ያለት አቶ

አስፋው፣ ሥራ ሊይ የዋሇው መመርያም

እንዱህ ያለ ሇውጦች እንዯማይቀሩ

ጠቋሚ እንዯሆነ አመሊክተዋሌ፡፡

ይህ እንዯተጠበቀ ሆኖ፣ ከባንክ ወዯ ባንክ

በቀጥታ ገንዘብ የማስተሊሇፍ ዘዳ ላልች

ጠቀሜታዎች እንዲለት ያስታወሱት

የኢኮኖሚ ባሇሙያው፣ ከዚህ በኋሊ

የኦሊይን የግብይት ሥርዓት እንዱሰፋ

ተቋማትም ወዯዚህ ሥርዓት በመግባት

ግብይታቸውን እንዱሇውጡ ያስችሊቸዋሌ

ይሊለ፡፡ ኩባንያዎች ማንኛውንም

ምርቶቻቸውን በኦሊይን በማገበያየት

በባንኮች በኩሌ የገንዘብ ሌውውጡ

እንዱፈጸም ማዴረግ ይጠበቅባቸዋሌ፡፡

ጥሬ ገንዘብ ሇማዘዋወር የሚከፈሇው

የኢንሹራንስ ወጪ ከፍተኛ መሆኑ ጭምር

ሇባንኮች የወጣው መመርያ ትሌቅ ዕፎይታ

እየሆነ ነው፡፡ የባንኮች ወጪ ሲቀንስ፣

በከፍተኛነቱ ወቀሳ የሚቀርብበት የብዴር

ማስከፈያ ወሇዴ እንዱቀንስ ያስችሊሌ

ተብል ይጠበቃሌ፡፡

በመመርያው ሇመሥራት ሉቸገሩ የሚችለ

ዯንበኞች እንዯሚኖሩም ይጠበቃሌ፡፡ ይህ

እየታየ እንዯሚገኝ የጠቀሱት አቶ አስፋው፣

ጥሬ ገንዘብ ማዕቀብ እየተዯረገበት በመሆኑ

ወዯ ዱጂታሌ ሥርዓት መግባት ግዳታ

እየሆነ መምጣቱን መረዲት ያስፈሌጋም

ብሇዋሌ፡፡

ዯንበኞች አሠራሩን እስኪሇምደትና ወዯ

መስመር እስኪገቡ ዴረስ እንዯሚቸገሩ

ቢታሰብም፣ እንዱህ ያለ ችግሮች ሇፈጠራ

ስሇሚያግዙ፣ ባንኮች ዯንበኞቻቸውን

ሇማቆየትና የተሻሇ አገሌግልት ሇመስጠት

ተስማሚና ቀሌጣፋ አሠራር እንዱዘረጉ

ይገዯዲለ፡፡ ይህ እያዯረጉ ኅብረተሰቡንም

በቴክኖልጂ የዲበረ የዱጂታሌ ባንክ

አገሌግልት ተጠቃሚ በማዴረግ ወጪ

ቆጣቢ አሠራር እንዯሚያሰፉ ተስፋ

ተጥልባቸዋሌ፡፡

Page 6: ዜና መጽሄት EC/E... · 2020. 6. 9. · የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር በገበያው ሊይ የሚፈጠሩ የዋጋ ጭማሪዎችን በቀጣይነትም

ገጽ-6

የእንግሉዙ ኩባንያ ከሸቀጦች አቅርቦት ባሻገር በኢትዮጵያ ንግዴና የእንግሉዙ ኩባንያ ከሸቀጦች አቅርቦት ባሻገር በኢትዮጵያ ንግዴና የእንግሉዙ ኩባንያ ከሸቀጦች አቅርቦት ባሻገር በኢትዮጵያ ንግዴና ኢንቨስትመንት መስክ ፍሊጎት አሳይቷሌኢንቨስትመንት መስክ ፍሊጎት አሳይቷሌኢንቨስትመንት መስክ ፍሊጎት አሳይቷሌ

በቅርቡ ከተካሄዯው የ600 ሺሕ

ሜትሪክ ቶን ስንዳ አቅርቦት ጨረታ

ሊይ በመሳተፍ 200 ሺሕ ሜትሪክ ቶን

ስንዳ ከ 40 ሚሉዮን ድሊር በሊይ በሆነ

ዋጋ ሇማቅረብ የእንግሉዙ ጄምኮርፕ

አሸናፊ መሆን ችሎሌ፡፡

ሇብሔራዊ የአዯጋ ሥጋት ሥራ አመራር

ኮሚሽን ይህንኑ ስንዳ በሁሇት ወራት

ውስጥ እንዯሚያቀርብ የሚጠበቀው ይህ

ኩባንያ፣ እንዱህ ያሇውን ጨረታ

ሲያሸንፍ ሇሁሇተኛ ጊዜው እንዯሆነ

ገሌጿሌ፡፡

ኩባንያው በኢትዮጵያ ሇማከናወን

ስሊሇው ፍሊጎት ሇሪፖርተር በሊከው

መግሇጫ እንዲዯረገው፣ በንግዴ ሥራና

በኢንቨስትመንት መስኮች ሊይ ተስፋፍቶ

የመሥራት ፍሊጎት አሇው፡፡ ጄምኮርፕ

የኢትዮጵያን ገበያ የተቀሊቀሇው በ2010

ዓ.ም. ሲሆን፣ ከዚያን ጊዜ ወዱህ 900

ሺሕ ቶን ፉርኖ ደቄት እንዱሁም ከ23

ሚሉዮን ሉትር በሊይ የምግብ ዘይት

አቅርቧሌ፡፡ ባሇፈው ዓመት በተካሄዯው

ጨረታ 900 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ስንዳ

በ155.6 ሚሉዮን ድሊር ሒሳብ

ሇማቅረብ አሸናፊ እንዯነበር ይታወሳሌ፡፡

ኩባንያው ሇኢትዮጵያ ግዙፍ የስንዳ

አቅርቦት አዱስ በመሆኑ ፈታኝ ሉሆን

እንዯሚችሌ ሲገሇጽ ቢቆይም፣ ካሇፈው

ዓመት በተጨማሪ ዘንዴሮም አቅራቢ

መሆን የሚችሌበት አቅም እንዲሇው

አሳይቷሌ፡፡

በኢትዮጵያ የጄምኮርፕ ኩባንያ ሥራ

አስኪያጅ ሚስተር ኮስታስ አርሜናኪስ

እንዲስታወቁት፣ ሇአንዴ ዓመት

ከመንፈቅ ያህሌ ኩባንያው የግብርና

ምርቶች የንግዴ ሥርዓትን

በኢትዮጵያ ሇመዘርጋት በርካታ

ተግባራት ሲያከናውን ቆይቷሌ፡፡

በአሁኑ ወቅት ስንዳ ደቄትና

የምግብ ዘይትን ሇመንግሥት

እንዱሁም ሇግሌ አስመጪዎች

በማቅረብ ሥራ ሊይ እንዯሚገኝ

ገሌጸዋሌ፡፡

ጄምኮርፕ በአዱስ አበባና በጅቡቲ

ቅርንጫፎቹን ከፍቶ መንቀሳቀስ

እንዯ ጀመረ ያስታወሱት ኃሊፊው፣

ይህም በአቅርቦት መስክ ያለ

የልጂስቲክስ ሥራዎችን

ሇማቀሊጠፍ፣ ወጥነት ያሇው

አሠራርና ቁጥጥር ሇመዘርጋት

እንዱያስችሌ በማስፈሇጉ እንዯሆነም

ጠቅሰዋሌ፡፡ ዕቃዎች ወዯ አገር

ውስጥ በሚገቡበት፣ በመሊው

ኢትዮጵያ በሚንቀሳቀሱበትና

ሇተጠቃሚዎች በሚሠራጩበት

ወቅት ግሌጽነት ሊይ የተመሠረተ

ተግባቦት እንዱኖር ኩባንያው

ሚናውን እንዯተወጣ አስታውቋሌ፡፡

200,000 ሜትሪክ ቶን ስንዳ

ሇማቅረብ በሁሇተኛ ዙር ጨረታ

ማሸነፉ፣ በዘመናዊ አሠራሮች ታግዞ

በአጭር ጊዜ በገበያው ውስጥ

ጠንካራ ተወዲዲሪ ሆኖ መገኘት

በመቻለ እንዯሆነም ተገሌጿሌ፡፡

የተቋሙ ሥራ አስኪያጅ

እንዯሚገሌጹት፣ በኢትዮጵያ

የኢንቨስትመንትና የንግዴ አማራጮች

ውስጥ ብልም ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ

ሇማስገኘት በሚያስችለ ሥራዎች ሊይ

የመሳፍ ፍሊጎት አሇው፡፡ በተጓዲኝም

አስፈሊጊ ምርቶችና ሸቀጦችን በዘሊቂነት

ሇአገር ውስጥ ገበያ የማቅረብ ሒዯት

ሊይ በንቃት ይሳተፋሌ ብሇዋሌ፡፡

ጄምኮርፕ አዲዱስ የንግዴ ተቋማትን

በተሇይም የፋይናንስ እጥረት

በሚታይባቸው መስኮች ሊይ የማገዝና

ብዴር በማመቻቸት ሥራ ውስጥም

የመሳተፍ ፍሊጎት አሇው፡፡ ተቋሙ

ሇመንግሥትና ሇግለ ዘርፍ ተዋንያን

ብዴር የማቻቸትና የማቅረብ፣ የሸቀጦች

አቅርቦትና ሥርጭት ሒዯቶች ሊይ

ዴጋፍ የሚሰጥ የአንዴ መስኮት አሠራር

መዘርጋቱን አስታውቋሌ፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት በአጭር ጊዜ

ውስጥ ከስንዳ አስመጪነት በመውጣት

በአገር ውስጥ ምርት አቅርቦትን

የማሟሊት ዕቅደን ይፋ አዴርጓሌ፡፡

በስንዳ ምርት አቅርቦትና ፍሊጎት

መካከሌ ያሇው ክፍተት ሁሌጊዜ

ሉጣጣም ስሇማይችሌ፣ በተሇይም

ሇፓስታና ማካሮኒ አምራቾች

የሚውሇውን ደቄት ሇማምረት የግዴ

ከውጭ ስንዳ ማስገባት ሉያስፈሌግ

እንዯሚችሌ ይጠበቃሌ፡፡

በአገር ውስጥ የሚመረተው ስንዳ

መጠን 460 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ገዯማ

ይገመታሌ፡፡ በአንፃር የስንዳ ፍሊጎት

ከ680 እስከ 700 ሺሕ ሜትሪክ ቶን

ባሇው መጠን ዯረጃ ስሇሚገመት

በአቅርቦትና በፍሊጎት መካከሌ

የሚታየውን ክፍተት ከውጭ

በማስገባት ማሟሊት ብቻም ሳይሆን፣

ዴርቅና ላልችም አዯጋዎች

የሚዯቅኗቸው የምግብ እጥረት

ሥጋቶች ከውጭ የሚገባ ስንዳን

በቶል የማቆም አቅም ሊይፈጠር

እንዯሚችሌ ይጠበቃሌ፡፡

https://www.ethiopianreporter.com/bizines , 31 May, 2020 ሊይ የተወሰዯ

Page 7: ዜና መጽሄት EC/E... · 2020. 6. 9. · የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር በገበያው ሊይ የሚፈጠሩ የዋጋ ጭማሪዎችን በቀጣይነትም

ገጽ 7

አንበሳና ብርሃን ባንክ የወሇዴ ቅናሽ በማዴረግ የዴጋፍ ዘመቻውን ተቀሊቅሇዋሌ

አንበሳ ኢንተርናሽናሌ ባንክና

ብርሃን ባንክ፣ በኮሮና ወረርሽኝ

ሳቢያ ሇጉዲት የተጋሇጡ

የኢኮኖሚ ዘርፎችን ሇመዯገፍ

የብዴር ወሇዴ ቅናሽ

ማዴረጋቸውን አስታውቀዋሌ፡፡

ሁሇቱም ባንኮች የብዴር ወሇዴ

ቅናሻቸው በወረርሽኙ ጉዲት

የዯረሰባቸውን ዘርፎች

በማስቀዯምና የተሻሇ የብዴር

ወሇዴ ቅናሽ አዴርገው ያስረደት

መሆኑን ገሌጸዋሌ፡፡ በዚህም

መሠረት አንበሳ ባንክ ከ0.5 እስከ

አምስት በመቶ የብዴር ወሇዴ

ቅናሽ ሲያዯርግ፣ ብርሃን ባንክ

በበኩለ ከ0.5 እስከ አራት በመቶ

የብዴር ወሇዴ ቅናሽ አዴርጓሌ፡፡

የብርሃን ባንክ ወረርሽኙን ተፅዕኖን

ሇማቃሇሌ በማሰብ ከ0.5 እስከ

አራት በመቶ የሚዯርስ የብዴር

ወሇዴ ምጣኔ ቅናሽ እ.ኤ.አ. ከሜይ

18 ቀን 2020 ጀምሮ ተግባራዊ

ማዴረጉን በመግሇጫው

ጠቅሷሌ፡፡ የወሇዴ ቅናሽ

ማስተካከያውም በተሇያዩ

ኢኮኖሚ ዘርፎች ሊይ ኮቪዴ-19

ያስከተሇውን ተፅዕኖ ከግንዛቤ

ውስጥ ያስገባ መሆኑን የገሇጸው

ብርሃን ባንክ በዚህ ቅናሽ

የግብርና፣ የማኑፋክቸሪንግ፣ የአገር

ውስጥ ንግዴና አገሌግልት፣

የወጪ ንግዴ፣ ሕንፃና ግንባታ፣

የግሌ ብዴር ዘርፎች የወሇዴ

ምጣኔ ቅናሽ ተጠቃሚ

እንዯሚሆኑም አመሌክቷሌ፡፡

በዚህም መሠረት ሇአበባ፣

አትክሌትና ፍራፍሬ ሊኪ ዘርፍ

አራት በመቶ የወሇዴ ምጣኔ ቅናሽ

የተዯረገ ሲሆን፣ እንዱሁም

ሇሆቴሌና ቱሪዝም ዘርፎች ዯግሞ

3.5 በመቶ ቅናሽ ተዯርጓሌ፡፡

በተጨማሪም ሇእነዚህ የኢኮኖሚ

ዘርፎች የስዴስት ወራት የፍሬ

ብዴርና የወሇዴ ክፍያ የዕፎይታ ጊዜ

ከሜይ 18 ቀን 2020 ጀምሮ

እንዱዯረግሊቸው ባንኩ ወስኗሌ፡፡

በላሊም በኩሌ ተበዲሪዎቻችን

በኮቪዴ-19 ጫና ምክንያት የብዴር

ክፍያ ማራዘሚያ ጥያቄ ቢያቀርቡ

ጥያቄያቸው እንዯ ሁኔታው እየታየ

የሚስተናገዴ እንዯሚሆን ብርሃን

ባንክ አስታውቋሌ፡፡ ብርሃን ባንክ

ይህንን የወሇዴ ምጣኔ ቅናሽ

በማዴረጉ በዓመት ሉያገኝ

የሚችሇውን ወዯ 100 ሚሉዮን ብር

የሚሆን የወሇዴ ገቢ የሚያሳጣው

መሆኑ ታውቋሌ።

አንበሳ ባንክ ከወረርሽኙ በተሇያዩ

የኢኮኖሚ ዘርፎች ሊይ እያዯረሰ

ያሇውን ተፅዕኖ በመገምገም

ወረርሽኙ ቀጥተኛ ተፅዕኖ

በሚያሳርፍባቸው የኤክስፖርት፣

ሆቴሌና ቱሪዝም፣ ግብርና፣ የአገር

ውስጥ ንግዴ፣ የትራንስፖርትና

የቤቶች ግንባታ ዘርፎች ሊይ

ሇተሰማሩ ተበዲሪ ዯንበኞቹ ከ0.5

በመቶ እስከ አምስት በመቶ

የሚዯርስ የማበዯሪያ ወሇዴ ምጣኔ

የተሇያዩ የብዴር ውልችን ወዯ አንዴ

ሇማዋሃዴ የብዴር ማራዘሚያ፣

የብዴር ክፍያ የዕፎይታ ጊዜ

መጠየቅና ላልች ተያያዥ

አገሌግልቶች ሊይ ተጥሇው የነበሩ

የኮሚሽንና የአገሌግልት ክፍያዎች

ሙለ በሙለ እንዱነሱ ተዯርጓሌ፡፡

የዯንበኞች ጥያቄ መሠረት ባዯረገ

መሌኩ ባንኩ ከሦስት እስከ ስዴስት

ወር የሚቆይ የሌዩ የዕፎይታ ጊዜ

ተግባራዊ እንዱዯረግ ስሇመሆኑ

አስታውቋሌ፡፡

ሇአስመጪዎች በላተር ኦፍ ክሬዱትና

በሰነዴ ዋላት አገሌግልቶች ተጠቃሚ

የሆኑ አስመጪዎች ዯንበኞች ከንግዴ

እንቅስቃሴው መቀዛቀዝ ጋር ተያይዞ

በዯንበኞች ሊይ ሉፈጠር የሚችሇውን

ኢኮኖሚያዊ ጫና ሇማቃሇሌ

በዯንበኞች ጥያቄ መሠረት ሇሚዯረጉ

የኮንትራት ውሌ ማሻሻያና ማራዘሚያ

ጥያቄዎች የአገሌግልት ክፍያዎች ሙለ

በሙለ እንዱነሱ መወሰኑን አንበሳ

ኢንተርናሽናሌ ባንክ ገሌጿሌ፡፡

ዯንበኞች ከገንዘብ ጋር የሚኖራቸውን

ንክኪ ሇመቀነስና ወዯ ቅርንጫፍ

መሄዴ ሳያስፈሌጋቸው በአቅራቢያቸው

ከሚገኙ እንዯ ኤቲኤምና ፖስ ማሽኖች

በመጠቀም ገንዘብ ወጪ ሇሚያዯርጉ

ዯንበኞች ያስከፍሌ የነበረውን

የአገሌግልት ክፍያ (ኮሚሽን) ሙለ

በሙለ እንዱነሳ መዯረጉንና ዯንበኞች

የሞባይሌ ባንኪንግና የኢንተርኔት

ባንኪንግ አገሌግልችን በመጠቀም

ገንዘብ ወጪ ሇማዴረግም ሆነ ከሒሳብ

ወዯ ሒሳብ ማንቀሳቀስ

የሚያስችሊቸውን ቀሌጣፋ አሠራር

ዘርግቶ ተግባራዊ እንዯሚሆኑ አንበሳ

ባንክ ገሌጿሌ፡፡

በአጠቃሊይ አንበሳ ኢንተርናሽናሌ

ባንክ በወሰዯው የብዴር ወሇዴ ምጣኔ

ቅነሳና ሌዩ ሌዩ የአገሌግልት ከክፍያ ነፃ

የማዴረግ ውሳኔ ምክንያት በትንሹ

እስከ 21 ሚሉዮን ብር ያህሌ ገቢ

እንዯሚያሳጣውም ይኸው የባንኩ

መረጃ ያመሇክታሌ፡፡

ብርሃን ባንክ ኮቪዴ-19 በኢትዮጵያ

ከተከሰተ ጀምሮ ማኅበራዊ ኃሊፊነቱን

ሇመወጣት ግንባር ቀዯም ተዋናይ

በመሆን ሰፊውን ማኅበረሰብና የባንኩን

ዯንበኞች ማዕከሌ ያዯረጉ በርካታ

ተግባራትና ዴጋፎች ከዚህ ቀዯም

ማከናወኑን ጠቅሰዋሌ፡፡ ከዚህም አንፃር

ቀዯም ሲሌ የላተር ኦፍ ክሬዱት

ማራዘሚያ ኮሚሽን ሙለ በሙለ

ማንሳቱን የብዴር ማራዘሚያ ኮሚሽንና

የተጨማሪ ወሇዴ ማንሳቱ በአዱስ

አበባና ክሌሌ ከተሞች በ35 ሕዝብ

በሚበዛባቸው ቦታዎች የንፅሕና

አገሌግልት መስጫ የውኃ ታንከሮችን

ማዘጋጀቱና እንዱሁም ሇጤና ሚኒስቴር

ከኮቪዴ-19 ጋር በተያያዘ ሇሚያዯርገው

እንቅስቃሴ ሦስት ሚሉዮን ብር ዴጋፍ

ማዴረጉም ባንኩ አስታውሷሌ፡፡ አንበሳ

ባንክም ተጨማሪ ዴጋፎች አዯርጋሇሁ

ብሎሌ፡፡

https://www.ethiopianreporter.com/bizines , 24May, 2020 ሊይ የተወሰዯ

Page 8: ዜና መጽሄት EC/E... · 2020. 6. 9. · የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር በገበያው ሊይ የሚፈጠሩ የዋጋ ጭማሪዎችን በቀጣይነትም

ዋና አዘጋጅ፡- ዯበበ አበበ

አዘጋጆች፡- ዮሴፍ ተሸመ

ጥበቡ ታዬ

ካሜራ፡- ያሬዴ አባቡ

አዴራሻ፡-

ስሌክ-፡- +251-115-54-09-93

ፋክስ፡-+251-011-5517699

ዴረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

ንብ ባንክ ተጨማሪ . . (ከገፅ 4 የዞረ)

የቫይረሱ ተጋሊጭ የሆኑ የኅብረተሰብ

ክፍልችን በመሇየት፣ ዴጋፍ በማዴረግ

ማኅበራዊ ኃሊፊነታቸውን ተወጥተዋሌ

ብሇዋሌ፡፡

አቢሲኒያ ባንክ ከዚህ አስከፊ ወቅት

ይህንን የተጋረጠበትን ችግር ተሻግረን

ብሩህ ጊዜ እስኪመጣ ዴረስ

ከባንካችን ዕሴትና ተሌዕኮ አንፃር

ቀጣይነት ያሇው ሁለን አቀፍ ዴጋፍ

ሇማዴረግ ዝግጁ መሆኑንም ገሌጿሌ፡፡

ባንኩ በቅርቡ በመሊው ዓሇምና

በአገራችንም ጭምር የተከሰተውን

የኮሮና ቫይረስ አስመሌክቶ

ኅብረተሰቡና የዴርጅቱ ሠራተኞች

ራሳቸውን እንዱጠብቁ ይረዲ ዘንዴ

የግንዛቤ ማስጨበጫዎችን

በቴላቪዥን፣ በሬዱዮና እንዱሁም

በተሇያዩ ማኅበራዊ ሚዱያዎች

ማስታወቂያዎቹን አሠርቶ

እያስተሊሇፈ እንዯሚገኝም የባንኩ

መግሇጫ ያመሇክታሌ፡፡

አቢሲኒያ ባንክ የኮሮና ቫይረስ

ወረርሽኝ በአገራችን መታየቱ

በመንግሥት በይፋ ከተገሇጸበት

ጀምሮ ይህንንም ተከትል የብሔራዊ

ሀብት አሰባሳቢ ከተቋቋመበት

እ.ኤ.አ. ከመጋቢት 16 ቀን 2020

ጀምሮ የበሽታውን ሥርጭት

ሇመግታት አስተማሪ የሆኑ የጥንቃቄ

መሌዕክቶችን በተሇያዩ የኅትመት

ውጤቶች፣ በሬዱዮና በሌዩ ሌዩ

ዘዳዎች የግንንዛቤ ሥራዎችን

በመሥራት ሊይ ይገኛሌ፡፡

ባንኩ መሪ ዕቅደን ሇመተግበር

የዱስትሪክት ጽሕፈት ቤቶችን ቁጥር

ከአምስት ወዯ አሥር በማሳዯግ

መሌካም አፈጻጸም በማስመዝገብ ሊይ

እንዯሚገኝም ገሌጿሌ፡፡ ይኸውም

ባንኩ በሁለም አካባቢዎች

ተዯራሽነቱን በማስፋት በባንኪንግ

ኢንደስትሪው ውስጥ የገበያ ዴርሻውን

ሇማሳዯግ በሒሳብ ዓመቱ 140

ቅርንጫፎችን በመክፈት እ.ኤ.አ. እስከ

ግንቦት 31 ቀን 2020 ዴረስ አጠቃሊይ

የቅርንጫፎቹን ቁጥር 480

ከማዴረሱም በተጨማሪ፣ አማራጭ

የገበያ ማስፋፊያ ሥራዎችንም እየተገበረ

ይገኛሌ ብሎሌ፡፡