letter

3
17-02-07 ለ፡ጉለሌክፍለከተማ ቴ/ሙ/ጱ/ቢት የተቋማትጥራትየስራሂደት አስተባባሪ አዲስ አበባ ጉዳዩ፡ እኒአቶብርሃኑታደሰየአመትእረፍቲንስለምወስድ የተሰጠኝን የስራ ሃላፊነት አቶ ገ/መድህን በዙ ውክልና ሰጥቶ ለማሰራት ይህዉም ጥናታቸው የተጠና ቀቀና ሥራው በግማሽ የተጠናቀቁትን ለማስጀመር የቀረቡትን ስራዎች ማስረከብ ይህውም የሚሰሩ ስራዎች አስመልክቶ እደሚከተለው ይቀርባል፡ i. በበላይዘለቀአዲስበተገነባውቴ//ተቋምሥራ ለማስጀመር የባለሙያዎች ጥናታዊ ፅሁፍ እና አስተያየት በተሰጠው መሰረት ስራለማስጀመር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ስራ ማስጀመር፡፡ አሰልጣኝና ሊሎች የሚዘዋወሩ ከጉለሌመሰረታዊ ቴ/ሙ/ተቋም ና ከሽሮሜዳ ቴ/ሙ/ተቋምየሚዘዋወሩዲፓርትመንት፡፡ የተመረጡየስልጠናመስኮችንአስመልክቶ ተከልሶ የቀረበው በቅደም ተከተል በተቀመጠው መሰረት ከ1-6 የተዘረዘሩት ዲፓርትመንቶች ሲሆኑ፡፡ በአስቸኮይ ስልጠና መስጠት ይቻላል ተብለው የቀረቡት እደሚከተለው ይቀርባሉ እነዚህም ወቅታዊ የሆነው ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንት ኮፒዩትር፣የሞባይል፣ቲቪ፣ዲቪዲ፣ቪሲዲ፣ቴፕወዘተ.በአጠቃላይ ጥገናና የኮምፒተር ጥገና (አዲስየሚከፈት) tracer study መሰረት ቢሆንም ለጊዚው የተፈቀዱት እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡ 1. ቢዩልዲንግ የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት (የጉለሌ ተቆም የተደራጀ ነው) 2. የቆዳ ዲፓርትመንት (የጉለሌተቆም የተደራጀ ነው) a. በተጨማሪ የጫማ ስራ የቆዳ ዲፓርትመንት (ከሽሮ ሚዳ ተቆም የሚወሰድ) 3. ኮንስትራክሽን ብሎኪት ዲፓርትመንት (የጉለሌ የተደራጀ ነው) 4. የሹራብ ዲፓርትመንት (የጉለሌ የተደራጀ ነው) 5. የልብስስፌት ዲፓርትመንት (የጉለሌየተደራጀነው) 6. ብረታብረት ዲፓርትመንት ስለሆኑ(የጉለሌየተደራጀነው)

Upload: berhanu-taye

Post on 12-Jul-2015

92 views

Category:

Career


1 download

TRANSCRIPT

Page 1: letter

17-02-07

ለ፡ጉለሌክፍለከተማ ቴ/ሙ/ጱ/ቢት የተቋማትጥራትየስራሂደት

አስተባባሪ

አዲስ አበባጉዳዩ፡ እኒአቶብርሃኑታደሰየአመትእረፍቲንስለምወስድ የተሰጠኝን የስራ ሃላፊነት ለ አቶ

ገ/መድህን በዙ ውክልና ሰጥቶ ለማሰራት ይህዉም ጥናታቸው የተጠና ቀቀና ሥራው

በግማሽ የተጠናቀቁትን ለማስጀመር የቀረቡትን ስራዎች ማስረከብ ይህውም የሚሰሩ

ስራዎች አስመልክቶ እደሚከተለው ይቀርባል፡

i. በበላይዘለቀአዲስበተገነባውቴ/ሙ/ተቋም፡ ሥራ ለማስጀመር የባለሙያዎች

ጥናታዊ ፅሁፍ እና አስተያየት በተሰጠው መሰረት ስራለማስጀመር ከሚመለከታቸው

አካላት ጋር በመነጋገር ስራ ማስጀመር፡፡

አሰልጣኝና ሊሎች የሚዘዋወሩ ከጉለሌመሰረታዊ ቴ/ሙ/ተቋም ና ከሽሮሜዳ

ቴ/ሙ/ተቋምየሚዘዋወሩዲፓርትመንት፡፡

የተመረጡየስልጠናመስኮችንአስመልክቶ

ተከልሶ የቀረበው በቅደም ተከተል በተቀመጠው መሰረት ከ1-6 የተዘረዘሩት

ዲፓርትመንቶች ሲሆኑ፡፡ በአስቸኮይ ስልጠና መስጠት ይቻላል ተብለው የቀረቡት

እደሚከተለው ይቀርባሉ እነዚህም ወቅታዊ የሆነው ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንት

ኮፒዩትር፣የሞባይል፣ቲቪ፣ዲቪዲ፣ቪሲዲ፣ቴፕወዘተ.በአጠቃላይ ጥገናና የኮምፒተር ጥገና

(አዲስየሚከፈት) በ tracer study መሰረት ቢሆንም ለጊዚው የተፈቀዱት

እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡

1. ቢዩልዲንግ የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት (የጉለሌ ተቆም የተደራጀ ነው)

2. የቆዳ ዲፓርትመንት (የጉለሌተቆም የተደራጀ ነው)

a. በተጨማሪ የጫማ ስራ የቆዳ ዲፓርትመንት (ከሽሮ ሚዳ ተቆም የሚወሰድ)

3. ኮንስትራክሽን ብሎኪት ዲፓርትመንት (የጉለሌ የተደራጀ ነው)

4. የሹራብ ዲፓርትመንት (የጉለሌ የተደራጀ ነው)

5. የልብስስፌት ዲፓርትመንት (የጉለሌየተደራጀነው)

6. ብረታብረት ዲፓርትመንት ስለሆኑ(የጉለሌየተደራጀነው)

Page 2: letter

በመሆኑም በመጀመሪያ የቀረበዉ በጊዚያዊንት የሚያዝ ሲሆን ይህዉም የኤሌክትሮኒክስ

ዲፓርትመንት ነው፡፡ ሊሰራቸው ታቅዶ የነበረው

ኮፒዩትር፣የሞባይል፣ቲቪ፣ዲቪዲ፣ቪሲዲ፣ቴፕ ወዘተ. በአጠቃላይ ጥገና በአዲስ የሚከፈት በ

tracer study መሰረት የተደገፈ ና የተሰራ ቢሆንም ነገርግን ተቋሞቻችን ውስጥ ባሉት

መዘዋወር የሚችሉ ዲፓርትመንት ባአፋጣኝ ስልጠና መጀመር የሚችሉ ና

ወጪየማይጠይቁ ስለሆኑ ከላይ በተዘረዘሩት ቅደም ተከተል መሰረት ነው ስራ ለማስጀመር

የታሰበው፡፡ በመጨረሻ የተጠቀሰው ብረታብረት ዲፓርትመንት ገበያው የማይፈልገው ነዉ

ማለትሳሆን አካባቢው የት/ት (የመማሪያ) ተቋም በመሆኑ የግራይንደር ጩህት

እንዳይረብሽ በማሰብነው፡፡ ለበለጠመረጃ ጥናቱን ማየት ያስፈለጋል፤፤

ii. ሽሮሜዳ ቴ/ሙ/ተቋም ለሚያስገነባው የአውቶሞቲቭዲፓረትመንት

(Automotive department) አስመልክቶ Project Monitoring and Evaluation

የሚሰራ

ዲፓረትመንትየኘሮጀክትክትትል፡- ( Project Monitoring and Evaluation

)ማካሂድይህዉም

በኘሮጀክት ሰነድ ውስጥ የኘሮጀክት ክትትል ና ግምገማ አስመልክቶ

ኘሮጀክቱ በምንወቅት ክትትል ግምገማ እንደሚከናወን

ሊኖር ስለሚገባው የኘሮጀክት ክትትል ናግምገማ መዋቅር ና ሥርዓት

/Structure and Systems/

የምንጠቀምበት መሣሪያ ( Instruments)

እነማንእንደሚሳተñ፣

የሚያስፈልጉ መረጃዎች

የተገኘውየክትትልናግምገማመረጃለሚመለከተውአካልማቅረብ

Work with TVET stakeholders specially with task force incorporated;

1. Report for what you should work with, Sub-city TVET office

institutional quality coordinator

Page 3: letter

1.1. ShiroMeda TVET institution

2, World vision Ethiopia (WVE)

3, Sub-city construction and design office to complete the final design

blueprint Work and with sub-city architecture personal to finish the

remaining sewerage parts of the building

Work with woreda 3 societal committee to solve sewerage in the new

Automotive department

ለበለጠ መረጃ ጥናቱን ማየት ያስፈለጋል፤፤

iii. የግልተቋማትየእውቅናፍቃድከሚመለከተውአካልጋርበመሆንመስራት

የዶኪማስ የኮምፒተር ማሰልጠኛ የጅምርፍቃድጥይቃ ከሚመለከተው

አካል ጋር በመሆን አቅርብ በተባለው መሰረት ማቅረቡን አረጋግጦ

ፍቃድ መሰጠት፡፡

በመሆኑም የተሰጠዎትን የስራ ሃላፊነት በቅንነት በታማኝነት ና

በታታሪንት ሃላፊነቶዎትን እንዲወጡ ይህንን ውክልና ሰጥቻለሁ

ለበለጠ መረጃ የመንግስት መመሪያዎችን ና ደንቦችንና ማየት ተፈጻሚ ማድረግ

ያስፈለጋል፤፤

ብርሃኑታደሰ

የተቋማት ጥራት ኦዲት ባለሙያግልባጭ. ለተቋማት ጥራት ኦዲት ባለሙያ