berhanu.tadesse

5
DOC/UPD ለየካ /ወረ ዳ 2 የደረቅ ቆሻሻ ሰ ብሳ ቢዎች ላዘጋጀው Dry waste management ስ ልጠና የተሰጠ ግብረ መልስ August 1 2014 1.The kaizen change for better አስተዳደር ፍልስ ፍና ና አነ ስተኛ ቡድን ስርአት አ መራር 2.Safety: - the condition of being safe prevent from harm during collecting waste 3.Dry waste management 4.5s organization with a particular notion of Sorting arrange in category of waste 5.How to improve their income by selling the waste matter after sorting the important waste materials in to category for recycling purpose. በሚል ጽን ሰ -ሃሳብ የቀረበ ስልጠና፡ ፡ አ ሰ ልጣኝ አቶ ብር ሃ ኑ ታደሰ

Upload: berhanu-taye

Post on 12-Jul-2015

99 views

Category:

Business


2 download

TRANSCRIPT

DOC/UPD ለ የ ካ ክ/ከ ወረዳ 2

የ ደረቅ ቆሻሻ ሰብሳቢዎች ላ ዘ ጋጀው

የ Dry waste management ስልጠና የ ተሰጠ ግብረ መልስ

August 1

2014

1.The kaizen change for better አስተዳደር ፍልስፍናና አነ ስተኛ ቡድን ስርአት አመራር 2.Safety: - the condition of being safe prevent from harm during collecting waste 3.Dry

waste management 4.5s organization with a particular

notion of Sorting arrange in category of waste 5. How

to improve their income by selling the waste matter

after sorting the important waste materials in to

category for recycling purpose. በሚል ጽንሰ-ሃሳብ የ ቀረበ ስልጠና፡ ፡

አሰልጣኝ አቶ ብርሃኑ ታደሰ

ቀን 3/8/14 ዓ.ም

(DOC/UPD) ያዘጋጀውን ስልጠና አስመልክቶ የ ተሰጠ ግብረ መልስ

በየ ካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 የ ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በጥቃቅንና አነ ስተኛ

የ ተደራጁ የ ጽዳት ማህበራት ከ 3/8/24 እስከ 4/8/14 የ ተሰጠውን ስልጠና አስመልክቶ

በአሰልጣኙ በአቶ ብርሁኑ ታደሰ አማካኝነ ት የ ቀረበ ግብረ መልስ፡ ፡

የ ተሰጠው የ ስልጠና አይነ ት

1. የሙያ ስነ ምግባር፡ - የ ስነ ምግባራዊ ግዴታዎች በስነ ምግባር ደንብ

(professional code of ethics) ምንነ ት

ሙያና የሙያ ክብርን የ ሚያጎ ድፉ ጉዳዮች ምነ ድናቸው?

የ ጽዳት ሰራተኞች ከደንበኞቻቸው ጋር ያላቸው ግንኙነ ት ምን መሆን አለበት?

የ ጽዳት ሰራተኞች ከባልደረቦቻቸው ጋር ያላቸው ግንኙነ ት ምን መሆን

አለበት?

የ ጽዳት ሰራተኞች ከአካባቢው ህብረተሰብ ጋር ያላቸው ግንኙነ ት ምን መሆን

አለበት?

የ ጽዳት ሰራተኞች ከአመራርና አስተዳደር አካላት ጋር ያለው ግንኙነ ት ምን

መሆን አለበት?

የ ጽዳት ሰራተኞች ከማህበራቸው ህግጋት ጋር ያላቸው ግንኙነ ት ምን መሆን

አለበት?

የ ጠንካራ የ ስራ ባህል፣ ስራ ምንድን ነ ው ሳይሰሩ መኖር ጋር ተያይዞ ያለ ችግር፣

ስራን መናቅና አጉል ማማረጥ ስራ ክቡር መሆኑን የሙያ ስነ ምግባር ሙያ ምንድነ ው

ራስን መቻል ያለው ጠቀሜታ፣ የ ቢዝነ ስ ጽንሰ ሃሳቦች፣ መሃበራቸውን እንዴት ሃሳብን

በመለዋወጥ ገ ቢያቸውን ማዳበር እንደሚችሉ የ ሚያሳይ ሂደት፣ በሳምንት አንድ ጊዜ ከ

15፡ 30 ደቂቃ የ ማህበሩ ስብሰባ ቢካሄድ በ15 ቀን አንድ ቀን ከ 30 እስከ 1

ሰዓት የ ማህበራቶች ስብሰባ ቢያደርጉ ሃሳባቸውን መለዋወጥና ማህበራቸው የ ሚያጠናክር

ሃሳብ በማመንጨት የ ጋራ ተጠቃሚነ ታቸውን የ ሚያጠናክሩ መሆናቸውን ለዚሁም

የ ተመረጠላቸውና በጥልቅ የ ተሰጣቸው

1. የ kaizen change for better አስተዳደር ፍልስፍናናአነ ስተኛ ብድን

ስርአት አስተደአደር ከመሃበራቸው አንጻር፤ የ ዩኒ የ ን አመሰራረት ከወረዳ ሲጀምር

2. Safety:- the condition of being safe prevent from

harm during collecting waste

3. Dry waste management

4. 5s, with a particular notion of Sorting arrange

in category of waste

5. how to improve their income by selling the waste

after sorting the important ones

ለእድገ ታቸው በስራቸው ላይ ያጋጠሟአቸው ችግሮች

1. የ ተጠራቀመ ቆሻሻ ገ ንዳ ላይ ካሰባሰብን በኋላ መኪና ቶሎ አይመጣልንም አድሎ አለ

ለሌሎቹ ቶሎ ሲመጣ ለኛ ግን ይዘገ ያል የ ሚመጣልን በሳምንት ሁለት ጊዜ ነ ው ይህ

ማለት ደግሞ በሳምንት 80(ሰማንያ ብር) ነ ው የ ምናገ ኘው ይህ ብር እንኳን ለቤት

ኪራይ ሊሆነ ን ቀርቶ ለምግብ የ ማይሆን ነ ው፡ ፡

2. አንድ አንድ ደንበኞቻችን ትክክል ያልሆነ ስራ እንድንሰራ ያደርጉናል ይኸውም የ ውሻ

አር ሌሎች ሽንት ቤት መግባት ያለባቸውን የ ሰው አር እና የ ሰው ሽንት በሀይላንድ

በማዳበሪያ ተሸክማችሁ ጣሉ እንባላለን ፡ ፡

3. በስራ ላይ ለሚደርስብን ጉዳት ማን ነ ው ካሳ የ ሚከፍለን እኔ ለምሳሌ ጠርሙስ

ቆርጦኝ ከወር በላይ ተሰቃየ ሁ ማንም ሊረዳኝ አልቻለም፡ ፡

4. የ ሼድ አገ ልግሎት ስለማናገ ኝ እቃዎቻችን ለጉዳት የ ተጋለጡ ናቸው፡ ፡ የ ሁሉም

መሀበራት ችግር ነ ው የ ምንሰራበትን ማዳበሪያ ጨምሮ ለሽያጭ ያዘጋጀናቸውን

ይሰርቁናል፡ ፡

5. ገ ቢያችንን ለማሳደግ ያልቻልነ ው የ ሼድ አገ ልግሎት ስለማናገ ኝ ነ ው፡ ፡ ሌቦች

የ ሚሰርቁን ቆሻሻንም ገ ንዳዎች ላይ እየ ደፋን አይደለም ሁሉም ገ ንዳ ማስቀመጫ ሼዶች

በፍርድ ቤት አስተያየ ት ነ ው፡ ፡

6. የ ማህበሩ ስም ምሳና ዝናሽ የ ተባለ ማህበር ያቀረቡት ጥያቄ የ ምንሰራው ጫካ ነ ው፡ ፡

አንድ መሀበር ከ 700 እስከ 1000 አባወራ ይዞ የ ጽዳት ስራ ይሰራል ቢልም የ ኛ

ግን 50 አባወራ አይሞላም በዚህ የ ተነ ሳ ደረቅ ቆሻሻ ስለሆነ አመድ ውሰዱ

እንባላለን ከቆሻሻ እጥረት ገ ንዳ አይሞላም ስለሆነ ም ገ ቢ የ ለንም፡ ፡ በተጨማሪ

የ ምናመላልስበት ጋሪ የ ለንም፡ ፡

7. የ ሁሉም መሀበር ጥያቄ የ ሆነ ው ከስራ በኋላ የ ምንታጠብበት ሳሙና ቢኖረን የ ተሻለ

ነ ው ስለሆነ ም ሳሙና እርዳታ ቢደረግልን ጥሩ ነ ው፡ ፡

8. የ ሁሉም ጥያቄ የ ነ በረው የ ተሰራው ሼድ ውስጥ አትግቡ እየ ተባልን ነ ው የ ተሰበሰበው

ቆሻሻም መንገ ድ ላይ እየ ጣልነ ው ነ ው፡ ፡

9. የ ሁሉም ጥያቄ የ ነ በረው ቆሻሻ ከተሰበሰበ በኋላ መኪና መቶ አያነ ሳልንም ቆሻሻ

ባብዛኛው ሀብት ነ ው ትሉናላችሁ የ ሰበሰብናቸውን ቆሻሻ ደጅ ላይ ስለሆነ

የ ምናስቀምጠው የ አውሬ መፈንጫ ነ ው የ ሆኑት ነ ዋሪዎች መግባት መውጣት እስኪያቅታቸው

ድረስ፡ ፡

አስተያየ ት

በመሆኑም መሞላት ያለባቸው ነ ገ ሮች እነ ዚህም የ ተሰራው የ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ሼድ

ተብለው የ ተገ ነ ቡት ለስራ (ለጽዳት ሰራተኞች) ክፍት ቢሆንላቸው፡ ፡ የ ሚሰራውም

በወረዳው የ ጽዳት አስተዳደር አማካኝነ ት ሲሆን የ መኪናን ምልልስ ፍትሀዊነ ትን

ቢያረጋግጥላቸው የ እኩል ተጠቃሚነ ታቸው ይጨምራል፡ ፡

የ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን በወረዳው የ ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት አማካኝነ ት

ለደንበኞቻቸው ማቅረብ ቢችሉ የ ተሻለ ነ ው፡ ፡ የ ተሰሩት የ ጽዳት ማስፋፊያ ሼዶች

አገ ልግሎት እንዲሰጡ ቢደረግ በተጨማሪ ለሰርቴንግ በሚያመች ተጨማሪ ሁለት ወይም

አንድ ቢጨመር የ ተሻለ ነ ው፡ ፡

የ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ጋሪዎችና መሀበራቶቹ እኩል የ መካፈል መብታቸውን ቢያረጋግጥላቸው

ይኸውም በመመሪያቸው መሰረት እኩል ተጠቃሚ ለማድረግ አንድ ማህበራዊ ከ 700-

1000 አባላት (አባወራና እማወራ) በመያዝ የ ቤት ለቤት ጽዳት ይሰራል ነ ው

የ ሚለው ይህንንም ለማጠናከር በተጨማሪ በዩኒ የ ን በማደራጀት እኩል ተጠቃሚነ ታቸውን

ማረጋገ ጥ ይላል ነ ገ ር ግን ይህ አልተከናወነ ም፡ ፡ ከአሁን ወዲያ ከወረዳ ቢጀመር፡ ፡

ለጋሽ ድርጅቶች የ ድጋፍ በአቀፍአቸውን በማስፋት የ አቅም ግንባት ስራን ጨምሮ

ሰርተው ሲጨርሱ የ ምጸዳዱበት የ ሳሙናና ኦሞ ግዢንና መሀበራቱን ለማጠናከር

የ ሪሳይክል ማሽነ ሪዎች ቢገ ዙላቸው የ ተሻለ ስራ መስራት ይችላሉ ለጽዳት

የ ሚገ ዙላቸውን ሳሙናዎች ከጽዳት ስራ በኋላ በህብረተሰቡም ዘንድ ተቀባይነ ታቸውንና

የ ሚደረግላቸው ማናቸውም ድጎማ በገ ቢያቸው ከማንኛውም ሰው ያ ነ ሱ እንዳይሆኑ

ስለሚያደርግ የ ስራው ተወዳጅነ ትን ይጨምራል ስራውንም ጠልተው የ ሚወጡትን ሰዎች

ይቀንሳል፡ ፡

የ ኢንሹራንስ ጥያቄን አስመልክቶ ጉዳት የ ሚደርስባቸው ሰራተኞች ጉዳቱን የ ፈጠረው

አካል እንዲከፍል ቢደረግ ምክንያቱም ከስራ አደገ ኝነ ት ጋር ተያይዞ ጉዳት እየ ደረሰ

ስለሆነ ቅድመ ዝግጅት ቢደረግ፡ ፡

ደረቅ ቆሻሻን በተመለከተ

በየ መንገ ዱ መንገ ደኛው የ ሚጥልበት በየ 100ሜ ልዩነ ት ማስቀመጫ ቀላል የ ሆኑ እና

ለመንገ ደኛው አመች የ ሆኑ ሳጥኖች ቢቀመጡ፡ ፡ በተጨማሪ ስራ አጥ ገ ቢ ማስገ ኛ

ቢሆን፡ ፡

የ ደረቅ ቆሻሻ አስወጋጆች ከእነ ዚህ ሳጥኖች እያወጡ ወደ ትልቁ ገ ንዳ ይጨምራሉ፡ ፡

ይህም አንድ ገ ንዳ ለ 200-300 ሳጥኖች እና ለ 40-60 ቤቶች አወቃቀር ታሳቢ

ተደርጎ እንዲቀመጥ ማድረግ

በአነ ስተኛ እና ጥቃቅን የ ተደራጁ አገ ልግሎት መስጫ ቤቶችን በተመለከተ የ ደረቅ እና

የ ፍሳሽ አወጋገ ድ ችግር ስላለ በሚከተሉት መንገ ድ ቢዋቀር

ፍትሃዊ ክፍፍል እንዲኖር እና የ ገ ንዳዎችን መቆለፍ ለማስቀረት የ መፍትሄ ሀሳብ

(ሀ) የ ገ ቢ ምንጫቸው፡ - በሚሰጡት አገ ልግሎት እንዲወሰን ማድረግ (ለማህበሩ ሙሉ

ሀላፊነ ት መስጠት)

ይህም ማህበሩ (እያንዳንዱ) በተወሰነ የ ቦታ ስፋት ውስጥ የ ሚገ ኙ የ መኖሪያ

ቤቶችን፣ ሱቆችን እና ድርጅቶችን እራሳቸው ፕሮጀክት ነ ድፈው ኮንትራት በመያዝ

ለተቋማት የ ተሟላ የ ጽዳት አገ ልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ እና ድርጅቶች የ ራሳቸውን

የ ጽዳት ሰራተኛ ከመቅጠር ኮንትራት እንዲሰጧቸው እና በራሳቸው የ ገ ቢ ምንጭ

የ ገ ንዳዎችን ግዢ አያያዝ እና ሌሎችን ሂደቶች እራሳቸው የ ሚያካሂዱ እንዲሆኑ

ማድረግ፡ ፡

(ለ) መኖሪያ ቤቶች፡ - የ መኖሪያ ግቢ ጽዳት በኮንትራት እንዲወሰዱ ማድረግ

(ሐ) ለአገ ልግሎት ሰጭ ተቋሞች (ሽንት ቤት እና ደረቅ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ

ስላላቸው)

-ማህበሩ በአካባቢው ሽንት ቤት፣ ሻወር እና ደረቅ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ገ ንዳ

በራሱ ወጭ በየ አካባቢው ይገ ነ ባሉ ተጠቃሚው በገ ንዘቡ ይጠቀማል፡ ፡

ፈሳሽ ቆሻሻን በተመለከተ

በየ 100-200 ሜ እርቀት (መንገ ድ ላይ) በሳንቲም የ ሚሰሩ ሽንት ቤቶችን

ይገ ጥማሉ፡ ፡

ማጠቃለያ

በወረዳው ያሉትን ማህበራት በጥልቀት ሁሉንም ያሉትን ነ ባራዊ ሁኔታ ማጥናት

የ ደረቅ ቆሻሻ ማስወገ ድ አገ ልግሎቱ በወረዳው ውስጥ ላሉ ህብረተሰቦች በአግባብ

ለሁሉም መዳረሱንና የ መጣውን ለውጥ (በበጎ ) ወይም ያልተዳረሰ ከሆነ ያለውን ችግር

መለየ ት፡ ፡

በወረዳው ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ለመሀበራቱ የ ሚሰጠውን ድጋፍ በየ ሳምንቱ

በማካሄድ ያሉትን ችግሮች መለየ ት (በክፍፍል፣ በአወጋገ ድ፣ በሰው ሀይል ምደባ

በመሳሰሉት) ያለውን ችግር በመፋታት ዙሪያ ትልቁን ድርሻ መወጣት አለበት

ከድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ጋር ያለውን ግንኙነ ት በወረዳው ጽዳት ከአ/ር ጽ/ቤት

አማካኝነ ት እንዲጠናከር ማድረግ፡ ፡ የ ድጋፍ መአቀፍውን ለማህበራቱ ለራሳቸው

እንዲደርስና ገ ቢያቸውን ለማጠናከር የ ሚያስፈልጋቸውን ግብአት የ ማሟላት ስራ

ቢደረግ፡ ፡

የ ክ/ከተማው የ መኪና አቅርቦት በቀረበው የ ቆሻሻ ሁኔታ (የ ገ ንዳ መሙላት ጋር

የ ተያያዘ መሆን) የ መረጃ ልውውጥን (ከወረዳው ጋር) በፍጥነ ት መሆን አለበት

መሀበራቱ የ ከተማ ጫፍ ላይ ስላሉ ተጠቃሚነ ታቸው አናሳ ነ ው የ ሚሰበስቡት ቆሻሻ

ለጅብ መጫወቻ በመሆኑ ገ ቢያቸው ቀንሷል፡ ፡

ዩኒ የ ን በመፍጠር ረገ ድ በከተማ ደረጃ ያለው ኤጀንሲ በእቅድ ደረጃ ላይ ቢሆንም

ወደ ተግባር ባለመግባቱ የ ማህበራቶቹ ተጠቃሚነ ት ፍትሃዊ ስላልሆነ በዩኒ የ ን

የ ሚደራጁበትን ሁኔታና ሁሉንም ማህበራት ተጠቃሚ ለማድረግ ለጋሽ ድርጅቶች ከጥናት

ጀምሮ እስከ ተግባራዊነ ት ድጋፍ ቢደረግ

Trainer: Berhanu Tadesse

Coordinator Yonas Getachew